ሰኔ 21/2017 ዓ.ም
ሰኞ ማለትም 23/10/17 ዓ.ም አጠቃላይ ሰብሰባ ስለሚኖረን የፈተና ወረቀት ለተማሪዎች ከመለሳችሁ በኋ..
ለት/ቤቱ መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች በሙሉ
ከሰኔ 16 እስከ 20 /2017 ዓ.ም ድረስ በት/ቤታችን ለሚሰጠው የማጠቃለያ ፈተና ሙሉ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች ተጠናቀዋል፡፡
የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ማክሰኞ ሰኔ 3 እና እሮብ ሰኔ 4/2017 ዓ.ም የሚሰጥ ሲሆን ለተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ መልካም ፈተና እንዲሆን እንመኛለን።
ማስታወቂያ
ለትምህርት ክፍል ተጠሪዎች በሙሉ
የትምህርት ክፍል ተጠሪ የሆናችሁ መምህራን በሙሉ ነገ ማለትም በቀን 14/09/17ዓ.ም 4:45 ላይ በማጠቃለያ ምዕራፍ ስራዎች ዙሪያ ስብ..
ሚያዚያ 20/2017 ዓ.ም
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5:6 እና 9 ክላስተር ማዕከል የ2017 ዓ.ም የሁለተኛዉ መንፈቅ ዓመት የተዘጋጀው የሞዴል ፈተና ለትምህርት ቤታችን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ..ቀን 14/08/2017
ማስታወቂያ
ለ ት/ክፍል ተጠሪ መምህራን
የትምህርት ክፍል (ዲፓርትመንት) ተጠሪዎች ዕረቡ ማለትም በ15/08/2017 ስብሰባ ስላለ 4:45 ም..