ሰኔ 21/2017 ዓ.ም
ሰኞ ማለትም 23/10/17 ዓ.ም አጠቃላይ ሰብሰባ ስለሚኖረን የፈተና ወረቀት ለተማሪዎች ከመለሳችሁ በኋላ 4:00 ጀምሮ ቤተ መፃህፍት እንድትገኙ እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ