ቀን 14/08/2017
ማስታወቂያ
ለ ት/ክፍል ተጠሪ መምህራን
የትምህርት ክፍል (ዲፓርትመንት) ተጠሪዎች ዕረቡ ማለትም በ15/08/2017 ስብሰባ ስላለ 4:45 ም/ር/መ/ቢሮ እንድትገኙ።
ት/ቤቱ