በE-School በተማሪዎች ውጤት እና ሌሎች ተግባሮች ዙሪያ በየዲፓርትመንት የሚደረግ ተጨማሪ ውይይቶች መርሃግብር
25 May 2025
ቀን ግንቦት 17/2017 ዓ.ም
ማስታወቂያ ለት/ቤቱ መምህራን በሙሉ
በE-School በተማሪዎች ውጤት እና ሌሎች ተግባሮች ዙሪያ ከተደረገው ግንዛቤ ማስጨበጫ በተጨማሪ በየዲፓርትመንት ተጨማሪ ውይይት ቢደረግ በሚል በቀረበው ሃሳብ መሰረት ሰኞ ማለትም በ 18/09/17 ዓ.ም ከ7:00 -7:30 ሰዓት በየትምህርት ክፍላችሁ በተጠቀሰው ቦታ እንድትገኙ እናሳውቃለን።
- አማርኛ እና እንግሊዝኛ ዲፓርትመንት ፡-መሰብሰቢያ ቦታ - ( መ/ማስተማር/ም/ር/ቢሮ)
- ሶሻል እና ስፓርት ዲፓርትመንት፡ - መሰብሰቢያ ቦታ - ( ር/መምህር ቢሮ)
- ሳይንስ ፣ ሒሳብ እና አፋን ኦሮሞ ዲፓርትመንት ፡-መሰብሰቢያ ቦታ -(አይ ሲ ቲ ክፍል) በሰዓቱ መገኘት የትጉ መምህራን ስብዕና መገለጫ ነው!!!
ት/ቤቱ