ማስታወቂያለትምህርት ክፍል ተጠሪዎች በሙሉ የትምህርት ክፍል ተጠሪ የሆናችሁ መምህራን በሙሉ ነገ ማለትም በቀን 14/09/17ዓ.ም 4:45 ላይ በማጠቃለያ ምዕራፍ ስራዎች ዙሪያ ስብሰባ ስላለ በመማር ማስተማር ም/ ር/መ/ር ቢሮ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡