ሚያዚያ 20/2017 ዓ.ም
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5:6 እና 9 ክላስተር ማዕከል የ2017 ዓ.ም የሁለተኛዉ መንፈቅ ዓመት የተዘጋጀው የሞዴል ፈተና ለትምህርት ቤታችን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪዎች ከማክሰኞ ማለትም ሚያዚያ 21/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 24/2017 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል።የሞደል ፈተናውን በጥብቅ ዲስፕሊን እንዲመራ እና ፈታኝ መምህራን በፕሮግራሙ መሰረት ቀድማችሁ እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን ።
ት/ ቤቱ