የስብሰባ ጥሪ ለትምህርት ቤቱ መምህራን በሙሉ :-
ነገ አርብ በ15/09/2017 ዓ.ም ከአጠቃላይ ከትምህርት ቤቱ መምህራን ጋር ስብሰባ ሳላለ 9:30 በትምህርት ቤቱ ቤተ መፅሀፍት እንድትገኙ በጥብቅ እናሳስባለን ።