በአዲስ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የተዘጋጀው የ2017 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና በወጣለት መርሃግብር መሠረት ከማክሰኞ (ግንቦት 19/2017) ዓ.ም ጀምሮ እስከ ግንቦት 21/2017 ዓ.ም ድረስ ይሰጣል።
የሞደል ፈተናውን በጥብቅ ዲስፕሊን እንዲመራ እና ፈታኝ መምህራን በፕሮግራሙ መሰረት ቀድማችሁ እንድትገኙ።
ሃሌሉያ ቅ/አ/አ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ ቤቱ