የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን መጠናቀቅ ምክንያት በማድረግ አጠቃላይ የወላጆች ቀን እና የተማሪዎች ውጤት ካርድ መስጫ (Certificate ) ቀን እሁድ ሰኔ 29/2017 ዓ.ም ሁሉም የተማሪ ወላጆች/ አሳዳጊዎች ፣ መምህራን እና አስተዳደር ርራተኞች በተገኙበት ይካሄዳል።