ሚያዚያ7/2017 ዓ.ምበ07/08/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሃሌሉያ ቅድመ አንደኛ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤትን ጨምሮ በአዲስ ከ/ክ/ከ ወረዳ 6 ስር በሚገኙ 4 ትምህርት ቤቶች ''የፈጠራ ስራን''ከቃል ወደ ባህል በሚል መሪ ቃል የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ ይከናወናል።