የሃሌሉያ ቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በ 2017 ዓ.ም የ119 የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎች የምርቃት መርሃግብር በነገው ዕለት (21/10/17 ዓ.ም ) ይካሄዳል።