Haleluya Primary and Middle school
Announcement ከት/ቤቱ የትምህርት ክፍል ተጠሪዎች በሁለተኛ መንፈቅ ዓመት የማጠቃለያ ምዕራፍ ስራዎች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

ከት/ቤቱ የትምህርት ክፍል ተጠሪዎች በሁለተኛ መንፈቅ ዓመት የማጠቃለያ ምዕራፍ ስራዎች ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

22nd May, 2025

በሃሌሉያ ቅድመ አንደኛ ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የሚገኙ ትምህርት ክፍሎች ውይይት ተደረገ

(ግንቦት 14/2017 ዓ.ም) በትምህርት ቤቱ ከሚገኙ ትምህርት ክፍል ተጠሪዎች ጋር በሁለተኛ መንፈቅ ዓመት በማጠቃለያ ምዕራፍ ስራዎች (ፓርሽን ከቨሬጅ ፣ የማጠቃለያ ፈተና ዝግጅት እና የተማሪዎችን ውጤት ወደ ኢ ስኩል ሲስተም ማስገባት  ያለበትን ደረጃ በመገምገም እና ውይይት በማረግ ፣ ቀጣይ አቅጣጫዎችን በማስቀመጥ ውይይቱ ተጠናቋል ተጠናቋል።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with