ሀምሌ 24/2017 ዓ.ም በዛሬው ዕለት በትምህርት ቤታችን ቅጥር ግቢ ከትምህርት ቤቱ መምህራን፣ ተማሪዎች ፣ የአስተዳደር ሰራተኞች ፣ የወተመህ አባላት ፣ እንዲሁም ሌሎች በአከባቢው ከሚገኙ አጋር ድርጅት ሰራተኞች ጋር በጋራ በመሆን የ2017/18 7ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብር በመትከል ማንሰራራት '' በሚል መሪ ቃል ተከናዉኗል።.