ሰኔ 23/2017 ዓ.ም
በዛሬው ዕለት ማለትም በ23/10/2017 ዓ.ም በትምህርት ዘመኑ በሁለተኛ መንፈቅ ዓመት በተሠሩ ስራዎች ሪፓርት እና በ90 ቀን ተግባራት እቅድ ዙሪያ ከመምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች ጋር ውይይት ተደረገ።