ሰኔ 21/2017ዓ.ም
🎓የቅድመ አንደኛ ተማሪዎች ምርቃት
በሃሌሉያ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የሚገኙ የ2017 የቅድመ አንደኛ ተመራቂ ተማሪዎች የምርቃት መርሃግብር በዛሬው ዕለት (ሰኔ 21/2017 ዓ.ም) የተማሪ ወላጆች ፣የት/ት ቤት አመራሮች ፣ መምህራን በተገኙበት በደመቀ መልኩ ተካሂዷል ::
💐የተማሪ ወላጆች እና የት/ት ቤቱ ማህበረሰብ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ