ግንቦት 26/2017 ዓ.ም
በአዲስ ከተማ ክ/ከተማ ወረዳ 6 ስር በሚገኘው በሃሌሉያ ቅድመ አንደኛ ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለሚገኙ መምህራን እና አስተዳደር ሰራተኞች በዛሬው ዕለት በኢትዮ ኮደርስ #ethiocoders ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ተሠጠ::