ግንቦት 18/2017 ዓ.ምበአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 የሃሌሉያ ቅደመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ለሚፈተኑ ተማሪዎች በዛሬው እለት የተፈታኝ ተማሪዎች ግዴታ እና በአጠቃላይ በፈተና ዝግጅት ዙሪያ ኦሬንቴሽን ተሰጥቷል።