ሰኔ 29/2017 ዓ.ም
በትምህርት ቤታችን በዛሬው እለት በ (29/10/2017ዓ.ም
የ2017 ዓ.ም የሁለተኛ ወሰነ ት/ት አጠቃላይ የወላጆች ቀን ሲከበር በዋናነት:-
1ኛ የ2017 ዓ.ም ማጠቃለያ ሪፖርት የጋራ ማድረግ
2ኛ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን ሪፖርት መገምገም
የአገልግሎት አሰጣጥ ሪፖርት መገምገም እቅድ ውይይት እና የቀጣይ አቅጣጫዎች
3ኛ የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት(ከ1ኛ-7ኛ)ክፍል ውጤት ትንተና ቀርቦ የጋራ ተደርጓል
4ኛ የ6ኛ እና የ8ኛ የሚኒስትሪ ውጤት ትንተና የጋራ ማድረግ
5ኛ የ90ቀን ዕቅድ ስራዎች ላይ ከተማሪ ወላጆች የጋራ ማድረግ ችለናል
5ኛ በ2017 የትምህርት ዘመን በ2ኛ ወሠነ ት/ት የተሻለ ደረጃ ላስመዘገቡ ተማሪዎች ፣ በት/ቤቱ የተሻለ የስራ እንቅስቃሴ ላሳዩ መምህራን ፣የአስተዳደር ሰራተኞች እንዲሁም የወተመህ አባላት ማበረታቻ ሽልማት በማበርከት አጠናቀናል።