ማስ ስፖርት
ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም
ማስ ስፖርትን በትምህርት ቤታችን ባህል በማረግ ጤናማ ንቁ እና ብቁ ትውልድ እንፈጥራለን!" በሚል መሪ ቃል በትምህርት ቤታችን ብቁና ንቁ የሆነ ትውልድ ለመፍጠር ትውልድን በአካል ብቃት እንቅስቃሴዎች እና በስነ ልቦና ማብቃት አንዱ የትምህርት ተግባር
ነው በሚል መርህ በትምህርት ቤታችን የማስ ስፖርት እየተካሔደ ይገኛል፡፡