Haleluya Primary and Middle school
Announcement የጸረ_ኤድስ_ቀን

የጸረ_ኤድስ_ቀን

04th December, 2024

ቀን 20/03/17 ዓ.ም

#በሃገራችን_ለ36ኛ_ጊዜ_የሚከበረው_የጸረ_ኤድስ_ቀን

በሃሌሉያ ቅ/አ/አ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በዓለም አቀፍ እና በአገር አቀፍ ደረጃ የሚከበረው የዓለም ጸረ-ኤድስ ቀን " የኤች አይቪ አገልግሎት ለሁሉም"!Take the rights path.. በሚል የአመቱ መሪ ቃል በግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት እና ጥያቄና መልስ ውድድር ተካሂዷል ::

.

Copyright © All rights reserved.

Created with